4.7: ሜታዳታ ፋይሎች "ብተና"

የሜታዳታ ዳታቤዝ ፋይል አይነቶች፣ እንደ MARC, OAI, CDS/ISIS, BibTex, Refer እና ProCite ወደ ግሪንስቶን ማስገባት ሲቻል ነገር ግን ወዲያውኑ ሜታዳታው በላይብረሪያን በይነገጽ ውስጥ መታየት ወይም አርታእ ማድረግ አይቻልም። ይሁንና፣ ፋይሉን በ"መበተን" በላይብረሪያን በይነገጽ ለማየት ወይም አርታእ ለማድረግ ይቻላል። እንደአማራጭ፣ በተለይ ያለክ ዋና የውጭ መተግበሪያ ፋይል ከሆነ፣ ፋይሉን ወደፈጠረው ፕሮግረም በመሄድ ማስተካከያዎችን በማድረግ ዳግም ማስገባት ይችላሉ።

የሜታዳታ ዳታቤዝ ፋይል "መበተን" ወደ ነጠላ መዝገቦች በመለያየት ወደሚታይ እና ሊስተካከል ወደሚደረግ ሜታዳታ ይለውጠዋል። ይህ ሂደት የማይመለስ ሲሆን ዋናው ሜታዳታ ፋይል ይጠፋል።

ሊበተኑ የሚችሉ ፋይሎች በክምችቱ ዛፍ ውስጥ አረንጓዴ አዶ አላቸው። አንዱን ለመበተን ቀኙን ጠቅ ማድረግ እና "Explode metadata database" መምረጥ ነው። ብቅ ባይ መስኮት የመበተኛ አማራጮች ያሳያል። የ“ፕለጊን” አማራጭ ለመበተን የምንጠቀመውን ፕለጊን ያቀርብልናል። አብዛኛውን ጊዜ አንድን የተወሰነ የፋይል ዓይነት የሚከውነው አንድ ፕለጊን ብቻ ነው፣ በሌሎች ሁኔታዎች ግን የተለያዩ የፋይል ዓይነቶች አንድ ዓይነት የፋይል ቅጥያ ሲኖራቸው ሁለት ፕለጊኖች ያንን ዓይነት ቅጥያ ያለውን ፋይል ሊከውኑ ይችላሉ። የ“ግቤት መቀየር” ("input_encoding") አማራጭ የዳታቤዙን መቀየር (encoding) ለመለየት ያስችላል። የ“ሜታዳታ_ስብስብ” አማራጭ በመበተን የሚፈጠሩትን አዲስ መስኮችን የት እንደሚጨመሩ ይወስናል። ምንም ካልተወሰነ፣ በዳታቤዙ ውስጥ ላለ ለእያንዳንዱ አዲስ መስክ ምን ማድረግ እንዳለብህ የሚነግር ስንዱ ይመጣል። እንደአዲስ ኤለመንት በመጨመር፣ ባለው ሜታዳታ ስብስብ ላይ ከሌላ ኤለመንት ጋር ማዛመድ፣ ወይም መተው ያስፈልጋል።

አንድ ፋይል ሲበተን፣ ለእያንዳንዱ መዝገብ አዲስ ባዶ ሰነድ ይፈጠራል፣ የመዝገቡ ላይ ያለው ሜታዳታ ለሰነዱ እንዲውል ይሆናል። እነዚህ ስያሜዎች የሚሰየሙት 000001.nul, 000002.nu ወዘተ በሚል ነው። የ“ሰነዱ መስክ” አማራጭ ከተሰራ (ወደ ዳታቤዝ መስክ ስም) የዚህ መስክ ዋጋ፣ ካለ፣ እንደ ፋይል ስም ይጠቀማል። የመበተን ሂደቱ ፋይሉን ለማውረድ በባዶ ፋይል ፋንታ ጥቅም ላይ ይውላል። የ“ሰነድ ቅድመቅጥያ” እና “ሰነድ ድህረግንድ” የሚሉ አማራጮች ትክክለኛ ዩአርኤል ወይም የፋይል ዱካ ከሰነዱ መስክ ዋጋ እንዲሰጠው ያደርጋሉ። የ“ምዝግቦች በአቃፊ” የሚለው አማራጭ የተበተኑ ምዝግቦችን በንዑስ አቃፊ ለመቦደን ይረዳሉ። ዳታቤዙ በጣም ትልቅ ከሆነ ይህንን አማራጭ መጠቀም ቀጣይ ብዙ ሜታዳታ አርተእ ማድረግን ያፋጥናል።

የመበተን አቅም የሚለካው በፋይል ቅጥያ ነው። በአንዳንድ ሁኔታ ፋይሎች አለአግባብ ይበተናሉ የሚል ስያሜ የሚሰጣቸው ሲሆን ነገር ግን ሊበተኑ የሚችሉት ተመሳሳይ የሚበተን ፋይል ቅጥያ ሲኖራቸው ነው። ለምሳሌ የፕሮሳይት ፕለጊን የሚከውናቸው ፋይሎች .txt ቅጥያ ያላቸው ሲሆን አብዛኞቹ .txt ፋይሎች ግን የፅሁፍ ፋይሎች ናቸው፣ የፐሮሳይት ፋይሎች አይደሉም።