# this file must be UTF-8 encoded ###################################################################### # # Amharic Language text and icon macros # -- this file contains text that is of less importance # # Translated by Yohannes Mulugeta and Abiyot Bayou # ###################################################################### ###################################################################### # 'home' page package home ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _documents_ [l=am] {ሰነዶች።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _lastupdate_ [l=am] {መጨረሻ የተሻሻለበት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _ago_ [l=am] {ቀናት በፊት።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _colnotbuilt_ [l=am] {ክምችት አልተገነባም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ### taken from here _textpoem_ [l=am] {

ኪያ ሆራ ቲ ማሪኖ፣
ኪያ ቴራ ቲ ካሮሂሮሂ፣
ኪያ ፓፓፖናሙ ቲ ሞና

ሰላምና ፀጥታ በአካባቢህ ይስፈን፣
ኑሮህ አልጋ በአልጋ ይሁን፣
የወቅያኖስ ጉዞህ እንደ አንፀባራቂ ግሪንስቶን የለሰለሰ ይሁን። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgreenstone_ [l=am] {

ግሪንስቶን በኒው ዚላነድ የሚገኝ በከፊል የከበረ ዲነጋይ (ልክ እንደዚህ ሶፍትዌር) ነው። በሞሪ ባህላዊ ማህበረሰብ ዘንድ በጣም የተከበረና ከማዕድናቶች ሀሉ ልቆ የሚፈለግ ነው። ዋይሩዋ /የሚከበርና . ዋይሩዋ የተባለ ኃይል ያለው መንፈስ በውስጡ አምቆ ይይዛል ተብሎ ስለሚታመን ስሙንም ይህን ባሕላዊ እሴት ህዝብ የሚጠቀምበት የዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክት ለማስታወስ የተወረሰ ነው። ይህም ልግስናን፣ደህንነትን፣ ታማኝነትን፣ ጥንካሬን፣ ቁርጠኝነትንና፣ ስለታማ ጠርዙ ፍትህን ያመለክታል።በግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ አርማ ላይ የሚታየው ጫፍ ፓቱ ወይም ህብረትንና የዚህ ፕሮጀክት አባል የሆነ የአንድ ቤተሰብ ውርስ ነው። እጅ ለእጅ በመያያዝ በፍጥነት፣ ያለስህተትና፣ በጣም በተሟላ መልኩ ማድረስ ይቻላል። እኛም ይህ ጥበብ በኛ ሶፍትዌር ላይ እንዲሰራ እንፈልጋለን፣ የ ፓቱ ሰለታማው ጫፍ የቴክኖሎጂን ጫፍን ያመለክታል።

} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textaboutgreenstone_ [l=am] {

ግሪንስቶን የዲጂታል ላይብረሪ ክምችቶችን ለመስራትና ለማሰራጨት የሚያገለግል የሶፍትዌሮች ስብስብ ነው። ግሪንስቶን አዲስ በሆነ መልኩ መረጃን ለማጠናቀርና በኢንተርኔት ላይ ወይም በተነባቢ ሲዲ ላይ ለማተም ያስችላል። ግሪንስቶን የተዘጋጀው በኒው ዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክትዋካይቶ ዩኒቨርሲቴ ሲሆን፣ የተሰራውና የሚሰራጨው ከ ዩኔስኮ እና ከ ሂውማን ኢንፎ ኤንጂኦ ጋር በጋራ በመሆን ነው። ግሪንስቶን ምንጨ ገደብየለሽ ሶፍትዌር ሲሆን፣ በጂኤንዩ የህዝብ ፈቃድ መሰረት ከ http://greenstone.org ድረገፅ ላይ ይገኛል።

የሶፍትዌሩ አላማ ተጠቃሚዎችን ማጎልበት ነው፤ በተለይ ዩኒቨርሲቲዎች፣ አብያተ መፃህፍትና የህዝብ መገልገያ ተቋማት የራሳቸው የሆነ ዲጂታል ላይብረሪ እንዲፈጥሩ ለማድረግ ነው። ዲጂታል ላይብረሪዎች መረጃ እንዴት እንደሚሰራጭና በዩኔስኮ አጋር ማህበረሰብና ተቋማት ውስጥ በትምህርት፣ በሳይንስና ባህል ዘርፍ፣ በአለም ዙሪያና በተለይ በማደግ ላይ በሉ አገሮች መረጃ እንዴት እንደሚገኝ ስርነቀል የሆነ ማሻሻያ እያደረገ ነው። ይህ ሶፍትዌር ውጤታማ የሆነ የዲጂታል ላይብረሪዎችን ጥቅም ላይ በማዋልና መረጃን ለመጋራት በህዝብ መገልገያ ስፍራ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋልን።

ይህ ሶፍትዌር የተዘጋጀውና የተሰራጨው እንደ አለማቀፋዊ የትብብር ጥረት በነሀሴ ወር 2000 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር) በሶስት ተቋማት መሃል በተመሰረተ አካላት ነው።.

በ ዋካይቶ ዩኒቨርሲቴ የኒው ዚላንድ ዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክት
ግሪንስቶን ሶፍትዌር ያደገው ከዚህ ፕሮጀክት ሲሆን፣ ይህ ጅማሮ ለኒው ዚላንድ የዩኔስኮ ፐሮግራም አስተዋፅኦ እንዲሆን ታስቦ በኒው ዚላንድ የዩኔስኮ ብሄራዊ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽን ክፍለ-ኮሚሽን የፀደቀ ነው።

በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና፣ የባህል ድርጅት
በዓለም ላይ የትምህርት፣ የሳይንስና፣ የባህል መረጃ ስርጭትና በተለይ መረጃው በማደግ ላይ ባሉ አገሮች እንዲገኝ ማድራግ የዩኔስኮ ግብ ማእከል ሲሆን የበየነ መንግስታትን መረጃ ለሁሉም በተግባር ለማዋልና ተስማሚ፣ በቀላሉ ሊገኝ የሚችል መረጃና፣ የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ በዚህ ረገድ ዋነኛ መሳሪያ ሆኖ ይታያል።

የሂዩማን ኢነፎ ኤንጂኦ፣ አነትዌርፕ፣ ቤልጂየም
ይህ ፕሮጀክት የሚሰራው የተባበሩት መንግስታት ወኪሎችና መንግስታዊ ባለሆኑ ድርጅቶች ሲሆን፣ ለሰው ልጆች እድገት የሚበጁ ሰነዶችን ዲጂታይዝ በማድረግና መረጃው ያለክፍያ ታዳጊ አገሮች እንዲያገኙት በማድረግ ከሚሰሩ በዓለማችን ከታወቁት ጋር በመሆን ነው።

} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdescrselcol_ [l=am] {ክምችት ምረጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # home help page package homehelp ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _text4buts_ [l=am] {በመነሻ ገፁ ላይ ተጨማሪ አራት አዝራሮች አሉ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnocollections_ [l=am] {

አሁን በግሪንስቶን መጫኛ ውስጥ ምንም ክምችት የለም። ክምችትን ለማስገባት ወይም አዲስ ክምችት ለመፍጠር

} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _text1coll_ [l=am] {ይህ የግሪንስቶን መጫኛ 1 ክምችት ይዟል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmorecolls_ [l=am] {ይህ የግሪንስቶን መጫኛ _1_ ክምችት ይዟል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # external link package package extlink ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textextlink_ [l=am] {የውጭ አገናኝ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textlinknotfound_ [l=am] {የውስጥ አገናኝ አልተገኘም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textextlinkcontent_ [l=am] {የመረጥከው አገናኝ አሁን ካለህበት ክምችት ውጭ ነው። ይህንን አገናኝ ማየት ከፈለክና መቃኛህ ወደ ኢንተርኔት መግባት ከቻለ፣ ወደፊት መሄድ ትችላለህ፤ አለበለዚያ የመቃኛህን የወደኋላ "back" አዝራር በመጠቀም ወደ ቀድሞው ሰነድህ ተመለስ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textlinknotfoundcontent_ [l=am] {ከኛ ቁጥጥር ወጭ በሆነ ምክንያት፣ የመረጥከው የውስጥ አገናኝ የለም። ይህ ምናልባት እየተጠቀምክበት ባለ ክምችት ስህተት ሊሆን ይችላል። መቃኛህን ወደኋላ "back" አዝራር በመጠቀም ወደ ቀድሞው ሰነድህ ተመለስ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # should have arguments of collection, collectionname and link _foundintcontent_ [l=am] {

ወደ "_2_" ክምችት

የመረጥከው አገናኝ ከ "_collectionname_" ክምችት (ወደ"_2_" ክምችት ይወስድሃል) ወጭ ነው። ይህንን አገናኝ በ "_2_" ክምችት ውስጥ ማየት ከፈለግህ ወደፊት ሂደህ ተመልከተው፤ አለበለዚያ የመቃኛህን የወደኋላ "back" አዝራር በመጠቀም ወደ ቀድሞው ሰነድህ ተመለስ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # authentication page package authen ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textGSDLtitle_ [l=am] {ግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textusername_ [l=am] {የተገልጋይ ስም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textpassword_ [l=am] {ይለፍ ቃል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmustbelongtogroup_ [l=am] {አስታውስ፣ ይህንን ገፅ ለመጠቀም የ "_cgiargug_" ቡድን አባል መሆን ያስፈልጋል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmessageinvalid_ [l=am] {የጠየከው ገፅ ወደ ውስጥ የመግቢያ ፈቃድ ይፈልጋል
_If_(_cgiargug_,[_textmustbelongtogroup_]
) እባክህ የግሪንስቶንን የተገልጋይ ስምና ይለፍ ቃል አስገባ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmessagefailed_ [l=am] {የይለፍ ቃል ወይም የተገልጋይ ሥም ትክክል አይደለም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmessagedisabled_ [l=am] {ይቅርታ፣ መለያህ ታግዷል። እባክህን ዌብማስተሩን አናግር።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmessagepermissiondenied_ [l=am] {ይቅርታ፣ ይህንን ገፅ ማግኘት አትችልም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmessagestalekey_ [l=am] {የተከተልከው አገናኝ ያረጀ ነው። እባክህን ይህንን ገፅ ለመጠቀም የይለፍ ቃልህን አስገባ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'docs' page package docs ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textnodocumentation_ [l=am] {

ይህ ግሪንስቶን መጫኛ ምንም ምዝገባ አያካትትም። ምክንያቱም ምናልባት፤

  1. ግሪንስቶን የተጫነው ከተነባቢ ሲዲ በኮምፓክት መጫኛ በመጠቀም ነው።
  2. ግሪንስቶን የተጫነው በኢንተርኔት ላይ የሚሰራጨውን በማውረድ ነው።
የሆኖሆኖ ምዝገባውን ከ docs ማህደር ላይ ወይም ከተነባቢ ሲዲ ወይም http://www.greenstone.org በመጎብኘት ልታገኝ ትችላለህ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textuserguide_ [l=am] {የተገልጋይ መመሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textinstallerguide_ [l=am] {የጫኚው መመሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdeveloperguide_ [l=am] {የአዘጋጁ መምሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textpaperguide_ [l=am] {ከወረቀት ወደ ክምችት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textorganizerguide_ [l=am] {አዘጋጂውን በመጠቀም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgsdocstitle_ [l=am] {ግሪንሰቶን ምዝገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # collectoraction package wizard _textbild_ [l=am] {ክምችትን ገንባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # -- Missing translation: _textbildsuc_ _textviewbildsummary_ [l=am] {ይህንን በመጠቀም የዚህን ክምችት የግንባታውን ማጠቃለያ የበለጠ መመልከት ትችላለህ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textview_ [l=am] {ክምችት ተመክከት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbild1_ [l=am] {ክምችቱ አሁን እየተገነባ ነው፤ ይህ ምናልባት የተወሰነ ጊዜ ይወስዳል። ከታች ያለው የክምችት አመሰራረት ሁኔታ መስመር ስል ሂደቱ አስተያየት ይሰጥሃል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbild2_ [l=am] {የግንባታ ሂደቱን በማንኛውም ጊዜ ለማስቆም፣ ይህን ጠቅ አድርግ
እየሰራህበት ያለው ይቆማል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textstopbuild_ [l=am] {ግነባታውን አቁም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbild3_ [l=am] {ይህንን ገጽ ስትተው (እና የግንባታ ሂደቱን በ "stop building" አዝራር ካልሰረዝከው) ክምችቱ ግንባታውን ይቀጥልና ሲጨርስ በተሳካ ሁናቴ ይጫናል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbuildcancelled_ [l=am] {ግንባታ ተቋርጧል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbildcancel1_ [l=am] {ክምችቱን የመገንባት ሂደቱ ተቋርጧል። ከታች ያለውን ቢጫውን አዝራር በመጠቀም ክምችትህ ላይ ለውጥ አድርግና የግንባታውን ሂደት እንደገና ጀምር።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbsupdate1_ [l=am] {የግንባታ ሁኔታ በ 1 ሶኮንድ ውሰጥ መሻሻል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbsupdate2_ [l=am] {የግንባታ ሁኔታ መሻሻል በ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textseconds_ [l=am] {ሴኮንዶች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfailmsg11_ [l=am] {ይህ ክምችት ምንም ዳታ ስለሌለው አይገነባም። ከመረጥካቸው ፋይሎች ወይም ማህደሮች ቢያንስ አንዱ በ ዴታ ምንጭ ገጽ ይኖራል፤ እና ግሪንስቶን ሊከውነው ይችላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfailmsg21_ [l=am] {ክምችቱ ሊመሰረት አልቻለም (import.pl ተቋርጧል)።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfailmsg31_ [l=am] {ክምችቱ ሊመሰረት አልቻለም (buildcol.pl ተቋርጧል)።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfailmsg41_ [l=am] {ክምችቱ በተሳካ ሁኔታ ተመስርቷል ነገር ግን ለመጫን አይሆንም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfailmsg71_ [l=am] {ክምችቱን ለመገንባት ስትሞክር የልተጠበቀ ስህተት ተከስቷል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textblcont_ [l=am] {የግንባታው መዝገብ የሚከተለውን መረጃ ይይዛል፤ ዘዋ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # collectoraction package collector ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textdefaultstructure_ [l=am] {ቅድመመጥ መዋቅር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmore_ [l=am] {የበለጠ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textinfo_ [l=am] {የክምችት መረጃ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textsrce_ [l=am] {የዳታ ምንጭ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # -- Missing translation: _textconf_ _textdel_ [l=am] {ክምችትን ሰርዝ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textexpt_ [l=am] {ክምችቱን ወደ ውጪ አውጣው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdownloadingfiles_ [l=am] {ፋይሎች በመውረድ ላይ …} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textimportingcollection_ [l=am] {ክምችትን በማስገባት ላይ …} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbuildingcollection_ [l=am] {ክምችቱ በግንባታ ላይ …} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcreatingcollection_ [l=am] {ክምችት በመፍጠር ላይ …} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcollectorblurb_ [l=am] {ብእር ከጎራዴ ያይላል!
የመረጃ ከምችቶችን ማደራጀትና ማሰራጨት ሃላፊነትን የሚጠይቅ ጉዳየ በመሆኑ ከመጀመርህ በፊት በደንብ ማሰብ አለብህ። የህግ ጉዳዮች አሉ የቅጂ መብትን የመሳሰሉ ፤ ሰነድን ወይም ፅሁፍን ማግኘት መቻል ማለት ለሌሎች አሳልፎ መስጠት ይቻላል ማለት አየደለም። ማህበሪዊ ጉዳዮችም አሉ፤ ክምችቶች የማህበረሰቡን ወግና ልማድ ማክበር መቻል አለባቸው። እና የስነ-ምግባር ጉዳዮችም አሉ፤ አንድን ነገር ዝም ተብሎ ለሌሎች አይቀርብም።
ለመረጃ ሃያልነት ጥንቃቄ ስጥ እና በአግባቡ ተጠቀምበት።
} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcb1_ [l=am] {ሰብሳቢው አዲስ ክምችት ለመፍጠር፣ ለማሻሻል ወይም ባለው ላይ ለመጨመር፣ ወይም ክምችትን ለመሰረዝ ይረዳሃል። ይህንን ለማድረግ የሚያስፈልገውን መረጃ የሚጠይቅ ተከታታይ ድረገፅ ትመራለህ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcb2_ [l=am] {በመጀመሪያ፣ የግድ መወሰን ለ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # -- Missing translation: _textcnc_ _textwec_ [l=am] {ባለው ላይ ስራበት፣ ዳታ አስገባበት ወይም ሰርዘው።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcb3_ [l=am] {የዲጂታል ላይብረሪ ክምችቶችን ለማደራጀት ወይም ለማሻሻል ወደ ውስጥ መግባት የግድ ነው። የህም ሌሎች ወደ ኮመፒውተርህ ገብተው መረጃ እነዳይቀይሩ ለመከላከል ነው። ማስታወሻ፤ ለጥንቃቄ ሲባል ወደ ውስጥ ገብተህ ከ 30 ደቂቃ በላይ ከቆየህ ወዲውኑ እንድትወጣ ይደረጋል። ይህ ከሆንም፣ አትጨነቅ! - እንደገና እንድትገባ ትጋበዛለህ እና ካቋረጥክበት ትቀጥላለህ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcb4_ [l=am] {እባክህ የግሪንስቶንን ተገልጋይ ስምና ይለፍ ቃል አስገባ፣ እና ወደ ውስጥ ለመግባት አዝራሩን ጠቅ አድርግ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfsc_ [l=am] {መጀመሪያ የምትሰራበትን ክምችት ምረጥ (መፃፍ ከልክሌ ክምችቶች በዚህ ዝርዝር አየታዩም)።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwtc_ [l=am] {በመረጥከው ከምችት፣} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textamd_ [l=am] {የበለጠ ዳታ በማስገባት እንደገና ክምችቱን አዳብር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textetc_ [l=am] {የክምችት ሙቅረት ፋይልን አቃናና ክምችቱን እንደገና ገንባው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdtc_ [l=am] {ክምችቱን ሙሉ በሙሉ ሰርዝ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textetcfcd_ [l=am] {ክምችቱን በ ዊነዶውስ ተነባቢ ሲዲ ራሱን ኢነዲያስነሳ ወደ ውጪ ስደደው } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcaec_ [l=am] {ቀድሞውኑ የተፈጠረ ክምችትን መቀየር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnwec_ [l=am] {ለማሻሻል ሊፃፍበት የሚችል ምንም ክምችት የለም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcianc_ [l=am] {አዲስ ክምችት መፍጠር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttsosn_ [l=am] {አዲስ የዲጂታል ላይብረሪ ክምችት ለመፍጠር የሚያሰችሉ ክንውኖች በቅደም ተከተል፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textsin_ [l=am] {ስሙን ጥቀስ (እንዲሁም ተያያዥ መረጃዎችንም)} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textswts_ [l=am] {የዴታ ምንጩ ኬየት እንደሆነ ጥቀስ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textatco_ [l=am] {የሙቅረት አማራጮችን አስተካክል (ለከፍተኛ ተጠቃሚ ብቻ)} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbtc_ [l=am] {ክምችቱን "ገንባ" (ከታች ተመልከት)} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textpvyh_ [l=am] {የስራህን ውጤት ተመልከተው።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttfsiw_ [l=am] {አራተኛው ቅደም ተከተል ኮምፒውተሩ ሁሉንም ስራ የሚሰራበት ነው። በ "building" ሂደት ኮምፒውተሩ ሁሉንም መረጃ ጠቋሚ የሚሰራበትና ሌላ ማናቸውንም መረጃ ለስራው አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያደርግበት ነው። ነገር ግን መረጃውን መጀመሪያ መወሰን ያስፈልጋል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textadab_ [l=am] {ከዚህ በታች ያለው ምስል የት እነዳለህ ለማወቅ ይረዳሃል። ጠቅ የምታደርገው ወደ ቅደም ተከተል የሚወስድህን አረንጓዴ አዝራር ነው። በቅደም ተከተሉ ውስጥ ሰትሄድ፣ አዝራሮቹ ወደ ቢጫ ይቀየራሉ። በምስሉ ላይ ያለውን አረንጓዴውን አዝራር ጠቅ በማድረግ ወደ በፊተኛው ገፅ መመለስ ይቻላል። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwyar_ [l=am] {ዝግጁ ስትሆን፣ አረንጓዴውን "የክምችት መረጃ" አዝራር ጠቅ በማድረግ አዲስ ዲጂታል ላይብረሪ ክምችት መፍጠር መጀመር።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # -- Missing translation: _textcnmbs_ _texteambs_ [l=am] {የኢሜይል አድራሻ የግድ መጠቀስ አለበት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textpsea_ [l=am] {እባክህ ኢሜይል አድራሻውን በዚህ መልኩ፤ username@domain በትክክል አስቀምጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdocmbs_ [l=am] {የክምችቱ መግለጫ መጠቀስ የግድ አለበት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwcanc_ [l=am] {አዲስ ክምችት በምትፈጥርበት ጊዜ ስል ዳታ ምንጭሕ አንዳንድ የመግቢያ መራጃዎችን ማስገባት ይኖርብሃል። በሰብሳቢው እይታ ይሄ ሂደት እንደ አንድ ተከታታይ ድረገፅ ይዋቀራል። በገፁ ከታች ባለው አሞሌ ላይ የሚያሳይህ የሚጠናቀቁትን ገፆች በቅደም ተከተል ነው። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttfc_ [l=am] {የክምችቱ ርዕስ፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttctiasp_ [l=am] {የክምችቱ ርእስ በዲጂታል ላይብረሪ ውስጥ የክምችቱን ይዘት ለመለየት የሚያገልግል አጭር ሃረግ ነው። ርእስ ሊሆኑ የሚችሉ ምሳሌዎች "Computer Science Technical Reports" እና "Humanity Development Library" ናቸው። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcea_ [l=am] {የኢሜይል አድራሻ፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textteas_ [l=am] {ይህ የኢሜይል አድራሻ ለክምችቱ የመጀመሪያ የመገናኛ ቦታ ነው። ግሪንስቶን ሶፈትዌር እክል ሲገጥመው፣ የምርመራ ሪፖርት በዚህ አድራሻ ይላካል። የኢሜይል አድራሻ በዚህ መልኩ በትክክል አስገባ፤ name@domain።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textatc_ [l=am] {ስለዚህ ክምችት፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttiasd_ [l=am] {ይህ መግለጫ የሚያብራራው መሰረታዊ ስለሆነው በክምችት ውስጥ መካተት ስለሚገባው ገዢ ጉዳይ ነው። ክምችቱ በሚመጣበት ጊዜ በመጀመሪያው ገፅ ላይ ይታያል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textypits_ [l=am] {በቅደም ተከተሉ ውስጥ ያለህበት ቦታ ከታች ባለ ቀስት ይመላከታል። በዚህ ጊዜ የ"ክምችት መረጃ" ደረጃ ላይ ነው። ለመቀጠል፣ አረንጓዴውን "የዳታ ምንጭ" አዝራር ጠቅ አድርግ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _srcebadsources_ [l=am] {

የተዘረዘሩት አንድ ወይም ከዚያ በላይ የግብአት ምንጮች አልተገኙም (ቀጥሎ _iconcross_ እንደተጠቆመው)።

ይህ ሊሆን የሚችለው

ይህ ዩአርኤል በመቃኚያ የምታየው ከሆነ፣ ምናልባት በአካባቢህ ከታየ ወይም ከተጎበኘ ዩአርኤል ቅጂዎች የመጣ ነው። እንደአጋጣሚ፣ እንደዚህ አይነት ቅጂዎች በዚህ ሁኔታ አይታይም። በዚህ ጊዜ በመጀመሪያ ገፁን በመቃኛህ በመታገዝ እንድታወርደው እንመክራለን። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textymbyco_ [l=am] {p>የክምችትህን መሰረት በሚከተሉት በአንዱ

} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbtco_ [l=am] {የክምችቱን መሰረት በ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textand_ [l=am] {አዲስ ዳታ አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textad_ [l=am] {ዳታ ማስገባት፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttftysb_ [l=am] {ከታች የጠቀስከው ፋይል ወደ ክምችቱ ይገባል። ክምችት ውስጥ የነበረን ፋይል እንደገና አለመስጠትህን አረጋግጥ፤ አለበለዚያ ሁለት አንድ አየነት ቅጂዎች የሆናሉ። ፈይሎች የሚለዩት በሙሉ ዱካ ስማቸው ነው፣ ድረገፆች በቋሚ ድረገፅ አድራሻችው። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textis_ [l=am] {የግብዓት ምንጮች፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textddd1_ [l=am] {

ፋይልን ለመሰየም file:// ወይም ftp:// የምትጠቀም ከሆነ፤ ያ ፋይል ይወርዳል።

http:// ከተጠቀምክ እንደ ሁኔታው ይወሰናል ዩአርኤልህ መደበኛ ድረገፅ ወይም የፋይሎች ዝርዝር በመቃኚያህ ላይ ይሰጥሀል። ድረገፅ ከሆነ፣ ያ ገፅ ይወርዳል - እና ሁሉም ከገፁ የተገናኙት ገፆች፣ እና ሁሉም አብረወቸው የተገናኙ ገፆችም፣ወዘተ... - ይህ ሊሆን የሚችለው ከዩአርኤሉ በታች ሁሉም በአንድ ድረገፅ ላይ ሲሆኑ ነው።

ማህደርህን ለመሰይም file:// ወይም ftp:// ከተጠቀምክ፣ ወይም ወደ ፋይሎች ዝርዝር የሚመራውን http:// ዩአርኤል ከሆነ፣ ሁሉም በምህደርህ ውስጥ እና በስሩ ያሉ ማህደሮች በክምችቱ ውስጥ ይካተታሉ።

የበለጠ ግብዓት ሳጥኖችን ለማግኘት "የበለጠ ምንጭ" የሚለውን አዝራር ጠቅ አድርግ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textddd2_ [l=am] {

ከአረጓዴ አዝራሮች አንዱን ጠቅ አድርግ።ከፍተኛ ተጠቃሚ ከሆንክ የክምችት ሙቅረት ማስተካከል ሊያስፈልግህ ይችላል። እንደአማራጭ፣ በቀጥታ ወደ ግንባታ ደረጃ ሂድ. አስታውስ፣ ምን ጊዜም ቢሆን ወደ ቀድሞው ሁኔታ አረንጓዴዋን አዝራር ጠቅ በማድረግ መመለስና ማየት ትችላለህ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # -- Missing translation: _textconf1_ _textreset_ [l=am] {ቀይር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttryagain_ [l=am] {እባክህ ሰብሳቢውን እንደገና አስነሳ እና አንደገና ሞክር።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textretcoll_ [l=am] {ወደ ሰብሳቢው ተመለስ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdelperm_ [l=am] {የተወሰኑት ወይም ሁሉም የ _cgiargbc1dirname_ ክምችት ሊሰረዙ አልቻሉም። ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉት፤

  • የ _cgiargclonecol_ ክምችት አልተፈጠረም
  • የ _cgiargclonecol_ ክምችት collect.cfg የሚባል ሙቅረት ፈይል የለውም
  • ግሪንሰቶን የ collect.cfg ሙቅረት ፋይልን የማንበብ ፍቃድ የለውም } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcolerr_ [l=am] {የሰብሳቢ ስህተት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttmpfail_ [l=am] {ሰብሳቢው ከጊዜያዊ ፋይል ወይም ማህደር ሊያነብ ወይም ሊፅፍ አልቻለም። ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉት፤ } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmkcolfail_ [l=am] {ሰብሳቢው ለአዲሱ ክምችት የሚያስፈልገውን (mkcol.pl failed) የማህደር መዋቅር መፍጠር አልቻለም። ምክንያት ሊሆን የሚችልው፤ } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnocontent_ [l=am] {የሰብሳቢው ስህተት፤ ለአዲሱ ክምችት ምንም ዓይነት ስም አልተሰጠውም። ሰብሳቢውን እንደገና በማስነሳት ከመጀመሪያ ጀምር።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textrestart_ [l=am] {ሰብሳቢውን እንደገና አስነሳው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textreloaderror_ [l=am] {አዲስ ክምችትን ስትፈጥር ስህተት ተከስቷል። ይህ ለሆን የሚችለው ግሪንስቶን በመቃኚያህ "reload" ወይም "back" አዝራሮች ግረ ሲጋባ ነው። (እባክህ ክምችትን በሰብሳቢው ስትፈጥር እነዚህን አዝራሮች አትጠቀም)። ሰብሳቢውን እንደገና ከመጀመሪያ እንዲነሳ አድርገው። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textexptsuc_ [l=am] {የ _cgiargbc1dirname_ ክምችት ወደ _gsdlhome_/tmp/exported\__cgiargbc1dirname_ ማህደር በተሳካ ሁኔታ ተልኳል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textexptfail_ [l=am] {

    _cgiargbc1dirname_ ክምችትን ወደ ውጪ ሊልክ አልቻለም።

    ይህ ሊሆን የሚችልበት ምክንያት ግሪንስቶን ሲጫን ወደ ውጪ የሚልከው አስፈላጊ አካል አብሮት አልተጫነም።

    } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # depositoraction package depositor ###################################################################### _textdepositorblurb_ [l=am] {

    እባክህ የሚከተለውን መረጃ ጥቀስና _textintro_ የሚለውን ጠቅ አድርግ።

    } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcaec_ [l=am] {ቀድሞውኑ በተፈጠረው ክምችት ላይ ማስገባት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbild_ [l=am] {ዓይነትን አጠራቅም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textintro_ [l=am] {ፋይል ምረጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textconfirm_ [l=am] {ማረጋገጫ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textselect_ [l=am] {ክምችት ምረጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmeta_ [l=am] {ሜታዳታ ስጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttryagain_ [l=am] {እባክህ አስቀማጩን እንደገና አስነሳ እና አንደገና ሞክር።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textselectcol_ [l=am] {አዲስ ሰነድ የምታስገባበትን ክምችት ምረጥ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfilename_ [l=am] {ፋይል ሰይም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfilesize_ [l=am] {ፋይል መጠን} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textretcoll_ [l=am] {ወደ አስቀማጩ ተመለስ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttmpfail_ [l=am] {አስቀማጩ ጊዜአዊ ፋይል ወይም ማህደር ላይ መፃፍ ማንበብ አልቻለም። ምክንያት፤ } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'gsdl' page package gsdl ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textgreenstone1_ [l=am] {ግሪንሰቶን የሶፍተዌሮች ስብስብ ሲሆን የዲጂታለ ላይብረሪ ክምችቶችን ማስተናገድ የሚችልና አዲስ ክምችቶችን ለመስራት ያገለግላል። ግሪንሰቶን አዲስ በሆነ መንገድ መረጃን የማጠናቀሪያ እና መረጃውን በኢንተርኔት ወይም በተነባቢ ሲዲ ላይ ማተም ያስችላል። ግሪንሰቶን የተሰራው በዋካይቶ ዩኒቭርሲቲ ውስጥ የኒውዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ፐሮጀክት ሲሆን የተሰራጨው ከዩኔስኮ እና ሂውማን ኢንፎ አንጂኦ ጋር በመተባበር ነው። ግሪንሰቶን ክፍተ-ምንጭ ሶፍትዌር ሲሆን፣ ከ http://greenstone.org ድረገፅ ለይ በጂአንዩ አጠቃላይ የህዝብ ፈቃድ መሰረት ይገኛል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgreenstone2_ [l=am] {የ ኒውዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ድረገፅ (http://nzdl.org) በርካታ ምሳሌዎችን፣ ሁሉም በግሪንስቶን ሶፈትዌር የተሰሩ፣ የያዘ ሲሆን ማንኛውም ሰው ሊያገኘውና ሊጠቀምበት ይችላል። ምሳሌዎቹ ከብዙ ዓይነት የመፈለጊያና የማሰሻ አማራጮችን ሲያስረዱ፣ በአረብኛ፣ በቻይኒኛ፣ በሞሪኛ፣ እንዲሁም በስፓኒሽና በእንግሊዚኛ ቋንቋዎች ክምችትንም ያካትታል። የተወሰኑ የሙዚቃ ክምችትንም ይይዛል። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textplatformtitle_ [l=am] {ፕላትፎርም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgreenstone3_ [l=am] {ግሪንሰቶን በ ዊንዶወስ፣ ዩኒክስ እና ማክ ኦኤስ ኤክስ ላይ ይሰራል። ግሪንስቶን በሁሉም የዊንዶውስ ዝርያ፣ዩኒክስ እና ማክ ኦኤስ ኤክስ ላይ ወዲያው ለመጠቀም እንዲያስችል የተዘጋጀ ባይናሪ ስርጭት አለው።ስርጭቱ የተሟላ ምንጨ መሰውር ሲያክትት፣ ምንጨ መሰውሩን በማይክሮሶፍት ሲ++ ወይም ጂሲሲ ማሰናዳት ይቻላል። ግሪንስቶን በነፃ ከሚገኙት ከአፓቼ ዌብሰርቨር እና ፐርል ጋር አብሮ ይሰራል። የተጠቃሚ በይነገፁ የድር ወይም የዌብ መቃኚያ፤ ኔትስኬፕ ናቪጌተር ወይም ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር ሊጠቀም ይችላል። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgreenstone4_ [l=am] {በርካታ የሰነድ ክምችቶች በ ተነባቢ-ሲዲ ሆነው የግሪንስቶን ሶፈተዌርን በመጠቀም ይሰራጫሉ። ለምሳሌ፣ የ ሂዩማኒቲ ደቨሎፐመንት ላይብረሪ ከ 1,230 ህትመቶችን ከ አካውንቲንግ እስከ የውሃ ንጽህና ድረስ ሰነዶችን ይዞ ይገኛል። በታዳጊ አገሮች ወስጥ ሊገኝ በሚችል በተራ ኮምፒውተር ላይ ይሰራል። መረጃውን በፍለጋ፣ በርእሰ ጉዳይ በማሰስ፣ በርእሱ በማሰስ፣ ወዘተ…ማግኘት ሲቻል፤ የመጻህፍትንም የፊት ገጽ ማየት ይቻላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcustomisationtitle_ [l=am] {ማስማማት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgreenstone5_ [l=am] {ግሪንስቶን ሲነደፍ በተለይ በጣም ሊሰፋ፣ ሊያድግና ሊስማማ በሚችል መልኩ ታስቦ ነው። አዲስ የሰነድና የሜታዳታ ቅርፀት በፐርል ቋንቋ "ፕለጊንስ" ("plugins") በመፃፍ ማካተት ይቻላል። ከዚሁ ገራ ተያይዞ፣ አዲስ የሜታዳታ መፈለጊያ መዋቅር "ክላሲፋየሮችን" ("classifiers") በመፃፍ ስራ ላይ ማዋል ይቻላል። የተጠቃሚ በይነገፅን የሚያምርና ማራኪ ለማድረግ "ማክሮዎችን "("macros") በቀላል በማክሮ ቋንቋ በመፃፍ መቀየር ይቻላል። የኮበራ ፕሮቶኮል ወኪሎች (ምሳሌ ጃቫ) ሁሉንም የሰነድ ክምችት መገልገያዎችን ለመጠቀም የስችላል። በመጨረሻም፣ የሲ++፣ የፐርል ምንጨ መሰውሩን ማግኘትና አሻሽሎ መጠቀም ይቻላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdocumentationtitle_ [l=am] {ምዝገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdocuments_ [l=am] {ለግሪንስቶን ሶፍትዌር መጠነ ሰፊ ምዝገባ ይገኛል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta #_textthreedocs_ {There are three documents that explain the Greenstone system:} #_textinstall_ {The Greenstone Digital Library Software Installer's Guide} #_textuser_ {The Greenstone Digital Library Software User's Guide} #_textdevelop_ {The Greenstone Digital Library Software Developer's Guide} _textmailinglisttitle_ [l=am] {የአድራሻ ዝርዝር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmailinglist_ [l=am] {ስለ ግሪንስቶን ዲጂታል ላይብረሪ ሶፍትዌር ለመወያየት የሚያስችል የአድራሻ ዝርዝር አለ። የግሪንሰቶን ወነኛ ተጠቃሚዎች ወደ አድራሻ ዝርዝሩ መግባትና የራሳቸውን አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ደንበኛ ለመሆንም፣ ወደዚህ ድረገፅ ሂድhttps://list.scms.waikato.ac.nz/mailman/listinfo/greenstone-users ። ወድ አድራሻ ዝርዝሩ መልክት ለመላክ፣ የህንን አድራሻ ተጠቀምgreenstone-users@list.scms.waikato.ac.nz ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbugstitle_ [l=am] {እንቅፋቶች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textreport_ [l=am] {ይህ ሶፍትዌር በትክክል እንደሚሰራልህ ማረጋገጥ እንፈልጋለን። እባክህ ማንኛውንም እንቅፋት ወደዚህ greenstone@cs.waikato.ac.nz ሪፖርት አድርግ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgs3title_ [l=am] {በውስጠ ስራዎች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgs3_ [l=am] {ግሪንስቶን 3 ሙሉ በሙሉ እንደገና የተነደፈና የተተገበረ ሲሆን የግሪንስቶን 2ን (የአሁኑን) ሁሉንም ጥቅሞች የያዘ ነው - ለምሳሌ፣ ልሳነ ብዙ ነው፣ ባለ ብዙ ፕላትፎርም፣ በጣም የሚዋቀር ነው። ግሪንስቶን 3 የአሁኑን ሲሰተም ሁሉንም ባህሪያት ሲያካትት፣ወደኋላ ተኳኃኝ ነው፤ ማለትም፣ ምንም ለውጥ ሳይደረግ አሁን ያለን ወይም የተፈጠረን ክምችቶች መገንባትና መንዳት ይቻላል። ግሪንስቶን በጃቫ ቋንቋ የተፃፈ ሲሆን፣ የተዋቀረው እንደ አስሊ መረብ ነፃ ከሆኑ በኤክስኤምኤል ማውራት ከሚችሉ ሞጁሎች ነው፤ ስለዚህ በዲስትሪቢውትድ ፋሽን የሚሰራና እንደአስፈላጊነቱ በተለያዩ አገልጋዮች ላይ ሊሰራጭ የሚችል ነው። ይህ ሞጁላር ንድፍ የግሪንስቶንን የማደግና የመታዘዝ/የመተጠጣጠፍ አቅሙን ይጨምረዋል። የግሪንስቶን 3 ምዝገባና የሙከራ ስርጭቱ ከ የግሪንስቶን 3 መነሻ ገፅ ላይ ማውረድ ይቻላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcreditstitle_ [l=am] {ዋጋ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwhoswho_ [l=am] {የግሪንሰቶን ሶፍትዌር የብዙ ሰዎች ትብብር ውጤት ነው። ሮጀር ማክናብ እና ስቴፈን ቦዴ ወነኞ ፈልሳፊና ከዋኞች ናቸው። አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰዎች ስም ዝርዝር፤ ዴቪድ ባይንበሪጅ፣ ጆርጅ ቡካናን፣ ሆንግ ቸን፣ ማይክል ዲውስኒፐ፣ ካታሪን ዶን፣ ኤልኪ ዱንከር፣ ካርል ጉትዊነ፣ጊኦፍ ሆልመስ፣ ዳና ማኬይ፣ ጆን ማክፈርሰን፣ ክሬይጅ-ማኒንግ፣ ዳይናል ፓቴል፣ ጎርዶን ፓይንተር፣ በርንሃርድ ፋሪንገር፣ ቶድ ሪድ፣ ቢል ሮጀርስ፣ ጆን ቶምሰን፣ እና ስቱዋርት ዪቴስ ናቸው ። ሌሎች የኒውዚላንድ የዲጂታል ላይብረሪ ፕሮጀክት አባላት ሶፈትዌሩ ሲነደፍ የምክርና የማበረታቻ አስተዋፅኦ ያደረጉት፤ ማረክ አፐረሌይ፣ ሳሊ ጆ ካኒንግሃም፣ ማት ጆነስ፣ ስቲቭ ጆነስ፣ ቲ ታካ ኪጋን፣ ሚቼል ሉትስ፣ ማሊካ ማሁዪ፣ ጋሪ ማርስደን፣ ዴቭ ኒኮልስ፣ እና ሎይድ ሰሚዝ ናቸው። በተጨማሪ በዚህ ስርጭት የተካተቱ የ ጂኤንዩ-ፈቃድ (GNU-licensed ) ጥቅሎችን፤ MG, GDBM, PDFTOHTML, PERL, WGET, WVWARE እና XLHTML ላበረከቱልን ሁሉ ልናመሰግናችው እንፈልጋለን። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textaboutgslong_ [l=am] {ስል ግሪንስቶን ሶፍትዌር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'users' page package userslistusers ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textlocu_ [l=am] {አሁን ያሉ የተገልጋዮች ዝርዝር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textuser_ [l=am] {ተገልጋይ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textas_ [l=am] {የምዝግብ ሁናቴ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgroups_ [l=am] {ቡድኖች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcomment_ [l=am] {አስተያየት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textadduser_ [l=am] {አዲስ ተገልጋይ አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textedituser_ [l=am] {አቃና} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdeleteuser_ [l=am] {አስወግድ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'users' page package usersedituser ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textedituser_ [l=am] {የተገልጋይን መረጃ አቃና} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textadduser_ [l=am] {አዲስ ተገልጋይ አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textaboutusername_ [l=am] {የይለፍ ቃል ርዝማኔ በ2 እና በ30 ቁምፊ (ፊደል) መሃል የግድ መሆን አለበት። ማንኛውንም የአሌፍ ቁጥር ቁምፊ፣ '.', እና '_' ሊይዝ ይችላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textaboutpassword_ [l=am] {የይለፍ ቃል ርዝማኔ በ2 እና በ30 ቁምፊ (ፊደል) መሃል የግድ መሆን አለበት። ማንኛውንም መደበኛ የአስኪ (ASCII) ቁምፊ ሊይዝ ይችላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textoldpass_ [l=am] {ይህ መስክ ባዶ ከሆነ የቀድሞውን ይለፍ ቃል ይይዛል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textenabled_ [l=am] {የነቃ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdisabled_ [l=am] {የመከነ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textaboutgroups_ [l=am] {ቡድኖች በኮማ የተለየ ዝርዝር ነው፣ ከኮማ በኋላ ክፍተት አታድረግ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta # -- Missing translation: _textavailablegroups_ ###################################################################### # 'users' page package usersdeleteuser ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textdeleteuser_ [l=am] {ተገልጋይን አስወግድ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textremwarn_ [l=am] {ተገልጋይ _cgiargumun_ አስከወዲያኛው ማስወገድ ፈልገሃልን?} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'users' page package userschangepasswd ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textchangepw_ [l=am] {የይለፍ ቃል ቀይር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textoldpw_ [l=am] {የቀድሞው የይለፍ ቃል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnewpw_ [l=am] {አዲስ የይለፍ ቃል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textretype_ [l=am] {አዲሱን የይለፍ ቃል ደግመሕ አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'users' page package userschangepasswdok ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textsuccess_ [l=am] {የይለፍ ቃልህ በተሳካ ሁኔታ ተለውጧል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'users' page package users ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textinvalidusername_ [l=am] {የተገልጋይ ስሙ አያገለግልም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textinvalidpassword_ [l=am] {የይለፍ ቃሉ አያገለግልም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textemptypassword_ [l=am] {እባክህ ለዚህ ተገልጋይ መነሻ የይለፍ ቃል አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textuserexists_ [l=am] {ይህ ተገልጋይ ቀድሞውኑም አለ፣ እባክህ ሌላ የተገልጋይ ስም አስገባ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textusernameempty_ [l=am] {እባክህ የተገልጋይ ስምህን አስገባ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textpasswordempty_ [l=am] {የቀድሞ የይለፍ ቃልህን ማስገባት ግድ ይላል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnewpass1empty_ [l=am] {አዲሱን የይለፍ ቃል አስገባና ደግመህም አስገባ።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnewpassmismatch_ [l=am] {ሁለቱ ቅጂ የይለፍ ቃል አንደ ዓይነት አይደለም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textnewinvalidpassword_ [l=am] {ያስገባኸው የይለፍ ቃል አያገለግልም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfailed_ [l=am] {የተገልጋይ ስምህ ወይም የይለፍ ቃልህ ትክክል አይደለም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'status' pages package status ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textversion_ [l=am] {የግሪንስቶን ስሪት ቁጥር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textframebrowser_ [l=am] {ይህንን ለማየት ፍሬም ማየት የሚችል መቃኚያ የግድ ያስፈልግሃል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textusermanage_ [l=am] {የተገልጋይ አያያዝ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textlistusers_ [l=am] {የተገልጋዮች ዝርዝር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textaddusers_ [l=am] {አዲስ ተገልጋይ አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textchangepasswd_ [l=am] {ይለፍ ቃል ቀይር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textinfo_ [l=am] {የቴክኒካል መረጃ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgeneral_ [l=am] {አጠቃላይ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textarguments_ [l=am] {ነጋሪ እሴቶች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textactions_ [l=am] {ድርጊቶች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbrowsers_ [l=am] {መቃኚያዎች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textprotocols_ [l=am] {ፕሮቶኮሎች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textconfigfiles_ [l=am] {ሙቅረተ ፋይሎች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textlogs_ [l=am] {መዝገቦች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textusagelog_ [l=am] {የአጠቃቀም መዝገብ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textinitlog_ [l=am] {የኢኒት መዝገብ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texterrorlog_ [l=am] {መዝገበ ስህተት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textadminhome_ [l=am] {የአስተዳዳሪው ስፍራ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textreturnhome_ [l=am] {የግሪንስቶን መነሻ ገጽ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _titlewelcome_ [l=am] {አስተዳደር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmaas_ [l=am] {ያሉት የጥገናና የአስተዳደር አገልግሎቶች፤} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textvol_ [l=am] {ቀጥታ መዝገብን ተመልከት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcmuc_ [l=am] {ክምችቶችን ፍጠር፣ ጠግን፣ እንዲሁም አሻሽል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textati_ [l=am] {የቴክኒካል መረጃዎችን እንደ ነጋሪ እሴቶች ማግኘት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttsaa_ [l=am] {ይህ አገልግሎት የሚገኘው በዚህ ገጽ ግራ በኩል ላይ ባለ የጎን አሳሽ አሞሌ ነው።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcolstat_ [l=am] {የክምችት ሁኔታ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcwoa_ [l=am] {ክምችቶች "running" የሚል ምልክት የሚያሳዩት የ build.cfg ፈይላቸው ሲኖር፣ እነዚህ ፋይሎች ተነባቢ ሲሆኑ፣ ትክክለኛ የሆነ builddate መስክ (ማለትም ከዜሮ የበለጠ)፣ እንዲሁም በክምችቱ ጠቋሚ ማህደር (ማለትም፣ ከቢውልዲንግ ማህደር ውስጥ ሳይሆን) ውስጥ ሲሆን ነው። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcafi_ [l=am] {ስለ ክምችት መረጃ abbrev. የሚለውን ጠቅ አድርግ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcctv_ [l=am] {ክምችትን ለማየት collection. የሚለውን ጠቅ አድርግ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textsubc_ [l=am] {ለውጡን አስገባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texteom_ [l=am] {main.cfg የተባለ ፋይልን የመክፈት ስህተት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textftum_ [l=am] {main.cfg ን ማሻሻል ተስኖታል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmus_ [l=am] {main.cfg በተሳካ ሁኔታ ታድሷል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # 'bsummary' pages package bsummary ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textbsummary_ [l=am] {የ "_collectionname_" ክምችት ግንባታ ማጠቃለያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textflog_ [l=am] {የ "_collectionname_" ክምችት የመሰናክል መዝገብ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textilog_ [l=am] {የ "_collectionname_" ክምችት ውስጠት መዝገብ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ############################################################################ # # This stuff is only used by the usability (SEND FEEDBACK) stuff # ############################################################################ package Global # old cusab button _linktextusab_ [l=am] {አስተያየት ላክ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _greenstoneusabilitytext_ [l=am] {ግሪንሰቶን ጠቀሜታው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwhy_ [l=am] {

    ይህን ሪፖርት መላክ አስቸጋሪ ወይም የሚያስጨንቅ ድረገፅ እንደገጠመህ ማሳያ ማንገድ ነው።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textextraforform_ [l=am] {ቅፁን የግድ መሙላት የለብህም - ማንኛውንም መረጃ ይረዳል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textprivacybasic_ [l=am] {ሪፖርቱ የሚይዘው ስትመለከተው ስለነበረው ስለ ግሪንስቶን ድረገፅ ነው፣ አና ለማየት የተጠቀምክበት ቴክኖሎጂ (በተጨማሪም የሰጠኸውንም መረጃ)።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textstillsend_ [l=am] {ይህንን ሪፖርት አሁንም መላክ ትፈልጋለህ?} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texterror_ [l=am] {ስህተት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textyes_ [l=am] {አዎ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textno_ [l=am] {አይሆንም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textclosewindow_ [l=am] {መስኮት ዝጋ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textabout_ [l=am] {ስለ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textprivacy_ [l=am] {የግል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textsend_ [l=am] {ላክ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textdontsend_ [l=am] {አትላክ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textoptionally_ [l=am] {እንደ አማራጭ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textunderdev_ [l=am] {ዝርዝር እይታው የመጨረሻ ስሪት ላይ ይገኛል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textviewdetails_ [l=am] {ዝርዝር ሪፖርቱን ተመልከት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmoredetails_ [l=am] {የበለጠ ዝርዝር} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttrackreport_ [l=am] {ይህን ሪፖረት መዝገብ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcharacterise_ [l=am] {ምን ዓይነት ችግር ነው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textseverity_ [l=am] {ችግሩ ምን ያህል አስከፊ ነው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textbadrender_ [l=am] {ገፁ እንግዳ ይመስላል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcontenterror_ [l=am] {የይዘት ስህተት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textstrangebehaviour_ [l=am] {ያልተለመደ ባህሪ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textunexpected_ [l=am] {ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textfunctionality_ [l=am] {ለመጠቀም የሚከብድ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textother_ [l=am] {ሌላ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textcritical_ [l=am] {ወሳኝ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmajor_ [l=am] {አደገኛ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textmedium_ [l=am] {መካከለኛ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textminor_ [l=am] {ትንሽ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _texttrivial_ [l=am] {ቀላል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwhatdoing_ [l=am] {ምን ነበር ለመስራት የፈለከው?} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwhatexpected_ [l=am] {ምን እንዲሆን ትጠብቃለህ?} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textwhathappened_ [l=am] {በትክክል ምን ተከሰተ?} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _cannotfindcgierror_ [l=am] {

    ይቅርታ!

    የአገልጋዩን ፕሮግራም ለ "_linktextusab_" አዝራር ማግኘት አልቻለም።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textusabbanner_ [l=am] {የግሪንሰቶን ኮሩ-ሰታይል ሰንደቅ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ###################################################################### # GTI text strings package gti ###################################################################### #------------------------------------------------------------ # text macros #------------------------------------------------------------ _textgtierror_ [l=am] {ስህተት ተከስቷል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtihome_ [l=am] {እነዚህ ገፆች የግሪንስቶንን ልሳነ ብዙ ድጋፍ ለማሻሻል ያግዛል። እነዚህን ለመጠቀም የሚተረጎመውን ሀርግ በመያዝ፣ ተከታታይ የሆኑ ድረገፆች ይቀርቡልሃል። የቋንቋውን በይነገፅ ሀረግ በሀረግ በመተረጎም ቀጥል። ብዙዎቹ ሀረጎች የ ኤችቲኤምኤል ቀራፂ ትእዛዞችን ይዘዋል፤ እነዚህን ለመተርጎም መሞከር የለብህም ነገርግን ትርጉሙ ውስጥ እንዳሉ ተዋቸው። በሰረዘዘብት ያሉ ቃላቶች (ማለትም _እንዲዚህ_) አይተረጎሙም።

    የምታሻሽለው አሁን ያለውን የቋንቋ በይነገፅ ከሆነ የተተረጎሙ ሀረጎች ለትርጉም አይቀርቡልህም። አንዳንድ ጊዜ ትርጓሜው ይኖርና ነገር ግን የኢነግሊዝኛው ፅሁፍ የተቀየረ ሊሆን ይችላል። በዚህ ጊዜ የተተረጎመው የቀርብልሃል እና ማረጋገጠ እና አስፈላጊም ከሆነ ማሻሻል ያስፈልጋል።

    የተሻሻለ አንድ ትርጉምን ለማረም፣ "ቀድሞውንም የተተሮጎመ" የሚለውን ተጠቀም።

    እያንዳንዱ ገፅ በ "_textgtisubmit_" አዝራር ይጨርሳል። አዝራሩን ስትጫነው፣ በ nzdl.org ተለይቶ በተጫነ ግሪንስቶን ላይ ወዲያውኑ ለውጥ ያመጣል። ይህን ድረገፅ ለማግኘት እያንዳንዱ ገፅ ላይ አዝራር አብሮት ይኖረዋል። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiselecttlc_ [l=am] {እባክህን ቋንቋህን ምረጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta #for status page _textgtiviewstatus_ [l=am] {የሁሉንም ቋንቋ የትርጉም ሁናቴ ለመመልከት ጠቅ ማድረግ } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiviewstatusbutton_ [l=am] {ሁኔታውን መመልከት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtistatustable_ [l=am] {የሁሉም ቋንቋ ትርጉሙ ሁኔታ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtilanguage_ [l=am] {ቋንቋ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtitotalnumberoftranslations_ [l=am] {ጠቅላላ የትርጉሞች ብዛት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiselecttfk_ [l=am] {አባክህ የምትሰራበትን ፋይል ምረጥ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgticoredm_ [l=am] {ግሪንስቶን በይነገፁ (ዋና)} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiauxdm_ [l=am] {የግሪንስቶን በይነገፁ (ኦግዝላሪ)} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiglidict_ [l=am] {የግሊ መዝገበ ቃላት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiglihelp_ [l=am] {የግሊ መርጃ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiperlmodules_ [l=am] {የፐርል ሞጁሎች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtitutorials_ [l=am] {ቱቶሪያል መልመጃዎች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtigreenorg_ [l=am] {Greenstone.org} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtigs3core_ [l=am] {የግሪንስቶን3 በይነገፅ (ቅድመመጥ)} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta #for greenstone manuals _textgtidevmanual_ [l=am] {የግሪንስቶን አዘጋጅ መመሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiinstallmanual_ [l=am] {የግሪንስቶን የጫኚው መመሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtipapermanual_ [l=am] {የግሪንስቶን ከወረቀት ወደ ክምችት መመሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiusermanual_ [l=am] {የግሪንስቶን ተገልጋይ መመሪያ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtienter_ [l=am] {ግባ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgticorrectexistingtranslations_ [l=am] {ቀድሞውኑ የተተሮጎመውን አስተካክል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtidownloadtargetfile_ [l=am] {ፈይል አውርድ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiviewtargetfileinaction_ [l=am] {ይህን ፋይል በድርጊት ተመልከት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtitranslatefileoffline_ [l=am] {ይህንን ፋይል ከመስመር ወጪ ሆነህ ተርጉመው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtinumchunksmatchingquery_ [l=am] {ተዛማች የሆኑት የፅሁፍ ብዛት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtinumchunkstranslated_ [l=am] {ትርጉም የተሰራላቸው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtinumchunksrequiringupdating_ [l=am] {ከ, _1_ ውስጥ መሻሻያ ይፈልጋሉ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtinumchunksrequiringtranslation_ [l=am] {ቀሪ ትርጉሞች} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta #for status page _textgtinumchunkstranslated2_ [l=am] {ትርጉም የተሰራላቸው ብዛት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtinumchunksrequiringupdating2_ [l=am] {መሻሻያ የሚፈልጉት ትርጉሞች ብዛት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtinumchunksrequiringtranslation2_ [l=am] {ቀሪ ትርጉም ብዛት} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtienterquery_ [l=am] {ልታስተክክል ከፈለከው ጽሁፍ ውስጥ ቃላትን ወይም ህረግን በማስገባት አስተካክል} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtifind_ [l=am] {አግኝ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtitranslatingchunk_ [l=am] {የ _1_ ሲተሮጎም} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiupdatingchunk_ [l=am] {የፅሁፉን አካል ሲሻሻል _1_} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtisubmit_ [l=am] {አስተላልፍ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtilastupdated_ [l=am] {መጨረሻ የተሻሻው} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtitranslationfilecomplete_ [l=am] {ይህን ፋይል በማሻሻልህ እናመሰግናለን -- አሁን ተሟልቷል!

    ይህን ከላይ የተጠቀሰውን አገናኝ በመጠቀም በየዚህን ፋይል ቅጂ ማውረድ ትችላለህ፣ እናም ወደፊት በሚወጣው የግሪንስቶን ስርጭት ውስጥ ይካተታል።} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textgtiofflinetranslation_ [l=am] {ይህንን የግሪንስቶን ክፍል ከመስመር ውጪ በማይክሮሶፍት ኤክስኤል ልትተረጉም ትችላልህ።

    1. ከዚህ ላይ ይህንን ፋይለ አውርደው።
    2. የወረደውን ፋይል በማይክሮሶፍት ኤክስኤል ክፈትና በማይክሮሶፍት ኤክስኤል ወርክቡክ (.xls) ቅርፅ አስቀምጠው።
    3. ትርጉሙን በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ አስገባ።
    4. ሁሉንም ቃላት ስትጨር፣ የ . xls ፋይሉን ወደ _gtiadministratoremail_ላከው።
    } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta ############ # gli page ############ package gli _textglilong_ [l=am] {የግሪንሰቶን የለይበረሪያን በይነገፅ} # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta _textglihelp_ [l=am] {

    አስታውስ GLI የሚሰራው ከ ግሪንሰቶን ጋር አብሮ ነው፣ እና ታሳቢ የሚያደርገው በግሪንሰቶን መጫኛ ክፍለ ማህደር ውስጥ እንደተጫነ ነው። ግሪንስቶን የተጫነው በኢንተርኔት ላይ የሚሰራጨውን በማውረድ ከሆነ፣ ወይም ከተነባቢ ሲዲ የተጫነ ከሆነ፣ ይህ ሊሆን ይችላል።

    GLI በዊንዶውስ ላይ ሲሆን

    የላይብረሪያን በይነገፅን በዊንዶውስ ላይ ለመጀመር ከStartማውጫ Programsቀጥሎ ከGreenstone Digital Libraryውስጥ የLibrarian Interface የሚለውን ምረጥ።

    GLI በዩኒክስ ላይ ሲሆን

    GLI በዩኒክስ ላይ እንዲሰራ ለማድረግ፣ ወደ በግሪንሰቶን መጫኛ ስር ወደ gli ማህደር ቀይር፣ ቀጥለህ gli.sh የሚለውን ፈይል ወይም ሰክሪፕት አስነሳው።

    GLI በማክ ኦኤስ ኤክስ ላይ

    በፋይንደር ውስጥ፣ Applications የሚለውን ምረጥ። ቀጥሎ Greenstone የሚለውን (ግሪንሰቶንን ቅድመመጥ ቦታ ላይ ከተጫነ)፣ እና ቀጥሎ GLI የሚለውን ትግበራ አስነሳ። } # Updated 2-Jul-2008 by Yohannes Mulugeta